ኣቢይና ኣገኘሁ ህወሓት ጦርነቱን ህዝባዊ ስላደረገው እኛም ህዝባዊ እናደርጋለን ሲሉ የህዝባዊ ጦርነት ትርጉም እንዳልገባቸው ግልፅ ሆኗል::
ህዝባዊ ጦርነት ማካሄድ ማለት በፍትሃዊ ምክንያት ከዳር እስከዳር ተነስቶ መታገል ማለት እንደሆነ ኣልገባቸውም:: ለነዚህ ሽፍቶች ህዝባዊ ጦርነት ማለት ብዙ ህዝብ የሚያልቅበት ጦርነት ማለት እንደሆነ ባለፉት ሶስት ቀናት ግልፅ ሆኗል:: ለነገሩ የኣብን ወጠጤዎችም ህዝብ ማስጨረስ ትክክለኛ ታክቲክ ነው ብለው አረ ጎራው እያሉ ቆመንለታል በሚሉት ወጣት ላይ ሞት እያወጁ ነው:: ባለፉት ሶስት ቀናት በተደረጉ ውጊያዎች ከተሰለፈው በሺዎች የሚቆጠር ሚሊሻ ውስጥ ቁጥሩ የማይናቀው ፈፅሞ የጦር መሳርያ የሚባል ነገር ያልያዘ ነው:: ብዙ ሺህ ሰው ለነኣገኘሁ ክብር ሲባል ባዶ እጁን ኣልቋል:: የኣማራ ተስፋፊ ልሂቅ ስለ ኣማራ ኣርሶኣደር ደንታ የለውም ስንል በምክንያት ነው:: ለማንኛውም ኣርሶ ኣደሩ ወዳጅና ጠላቱን ለይቶ እያወቀ ነው:: የድል ጉዞው ይቀጥላል! ❗️❗️
❤💛ትግራይ_ትስዕር!💛❤❗️❗️
By Getachew K Reda
No comments:
Post a Comment