we would like to work together with the grassroot Tegarus in the community to shape the Tigray we want to see and pass on to our children. With so many of our community focused on the current issues and urgent needs of Tigray, we saw the need to bring together like-minded people who are future-oriented to restore and rebuild Tigray. We do this not for fame, but for the people of Tigray, our community & our home. - Rebuild Tigray Team. ሃለዋትናን ድሕንነትናን ብቕልፅምና! ትግራይ ትስዕር!
Saturday, August 14, 2021
ሁሉም ይስማው
ሁሉም ይስማው፣እውነተኛና ለሃገር ሃሳቢ የሆኑት፣ ሃገር ወዳድነት ያላቸው ፖለቲከኞች ልደቱ አያሌውና እንጂነር ይልቃል ጌትነት ጀናው ሀቀኛ ጀግናው❤በቃሁሉም ይስማው❗️ እውነተኛና ለሃገር ሃሳቢ የሆኑት ከልብ የመነጨው ሃገር ወዳድነት ያላቸው ፖለቲከኞች ❤አቶ ልደቱ አያሌው ❤እንጂነር ይልቃል ጌትነት ከጀግናው ሀቀኛው እና ጀግናው ጋዜጠኛ ❤በቃሉ አላምሮ የአብይ አህመድ ደጋፊ ሆይ! ንቃ! .****** ዛሬ እንደ አዲስ ይሄን ኢንተርቪው ሰማሁት። የሚገርም የሚደንቅ አስተሳሰብ እና ትንቢታዊ የሆነ ኢንተርቪው ነበር። ልደቱ ማለት የፖለቲካ ላይብረሪ ማለት ነው። ዝም ብለህ ስለ ፖለቲካ ብቻ የምታነበው መፀሀፍ ማለት ነው። እስቲ አይናችሁ እንዲበራ ከጭፍን ጥላቻ ወጥታችሁ ቆይ ግን ልደቱ ምን ብሎ ነበር ለማለት ብቻ ይሄን ቪዲዮ ስሙት ከዛ እውነትን መዝኑ! በእውቀት ጥሉ በእውቀት ደግፉ!
Subscribe to:
Post Comments (Atom)
No comments:
Post a Comment