Sunday, August 22, 2021

አረ ወይኔኔኔኔኔኔኔ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣የአብይ ቡድን ወያኔንና ሸኔን ለመደምሰስ ለውጊያ እየተዘጋጁ ያሉት ከፍተኛ የጦር ኤታማዦሮች የጦር መኮንኖች ናቸው🤣

የ ፋሽስቱ አብይ አህመድ መንግስት ጁንታና ሸኔን ለመደምሰስ ከፍተኛ የጦር መኮንኖች በውትድርና ሞያ ስልጠና እየተሰጣቸው ነው፣፣፣ ግን ምነው?❓❓ ይሄን ያክል ሲቪልያን በግዳጅ ለጦርነት መማገድ?❓ እሱም አንሶ እነዚህን አዛውንቶች የምር ለመዋጋት ነው ግን?❓ 🤣🤣🤣🤣 ጦርነቱንስ ጁንታ ተደምስሰዋል፣❗️ እንዳይመለሱ ተደርጓል አልተባለም የኢትዮጵያ ህዝብ ??❓ ታዲያስ አዛውንቶች ስልጠና ወስደው ማንን ልደመስሱ ነው?❓









No comments: