Wednesday, August 4, 2021

Imported post: Facebook Post: 2021-08-04T17:27:52

ጠላቶቻችን ገና የጀግኖቻችን ስም ስሰሙና ድምጻችንን በመስማት ልባቸው ሁሉ ይደመስሳሉ። TDF ሕወሓት ልቡ በቅንነት የተሞላ በተናገረው ሁሉ የአንደበቱን የሚተገብር በሰላማዊና ሳይንሳዊ የሚያምን ህጋዊ ፓርቲ ነው፣ TDF ህወሃት ዜጎቹን ሃገርን አሳልፈውም የማይሸጥ በዜጎቹ ማንነት አደራ ጠባቂ ክብርና ሞገስ የሚገባው መንግስት ነው። TDF ለሕዝቡ የሚሰዋ፣ ለሕዝቡ መብትና ሕልውና ለህዝቡ እራሱን አሳልፈው የሚሰጥ ስለመሆኑን በተግባር ታይቷል አለም ይመሰክራል ፣ ካላመናችሁኝ የአይምሮ ህመምተኛ የሆነውን ኮሎኔል አብይ አህመድን ህክምና ከወሰ ይጠይቁት!❗️ ይነግራችኋል ❗️ ትግራይ ትሰዕር ኣያ ❤❤❤❤❤💛💛💛💛💛💛💛💛











No comments: