ኮሎኔል መንግሥቱ በመጨረሻ ሰዓቱ የኢህአዴግ ሰራዊት ወረኢሉን ደምስሶ ''ወያኔ እዚህ ጅሁር፣ ሰላሌ
... እየተዋጋ እናንተ ቁጭ ብላችሁ ትዋጋላችሁ ወይስ እንደወያኔ ትዘምታላችሁ?'' ሲል የእነ ዳንኤል ክብረት የአ.አ.ዩ ተማሪዎች ባች ' እንዘምታለን' አሉት።
አለም ከተማና ጅሁር ላይ ከደደቢት በረሀ የተነሳውን የትግራይ ሰራዊት ለመመልከት ፈልጎ ነበር። ከተምቤን ተራሮች የተሰገሰገው የትግራይ ሰራዊት ሰሜን ሸዋ አለም ከተማና ጅሁር ላይ ልታስቆመው ከባድ ነው። አይቻልም!!
የዶ/ር ደብረጽዮን የትላንት መግለጫ ኢትዮጵያዊያን በደምብ ተከታትለውታል?
No comments:
Post a Comment