
we would like to work together with the grassroot Tegarus in the community to shape the Tigray we want to see and pass on to our children. With so many of our community focused on the current issues and urgent needs of Tigray, we saw the need to bring together like-minded people who are future-oriented to restore and rebuild Tigray. We do this not for fame, but for the people of Tigray, our community & our home. - Rebuild Tigray Team. ሃለዋትናን ድሕንነትናን ብቕልፅምና! ትግራይ ትስዕር!
Thursday, December 23, 2021
Imported post: Facebook Post: 2021-12-24T04:37:51
ለአንዳንድ አስተሳሰበ ጭፍን ለሆናችሁት 👉#ተጋሩዎች ይድረስ። የትግራይ ህዝብን ድምፅን ለማሰማት በ ዩቲዩብ ቻናል ቪዲዮ መለጠፍና ማሰራጨት ለ ዩቲዩብ ገንዘብ ንግድን በማሰብ የምንለጥፈው ይመስላቸዋል።❗️
እኛ ለሁለት አመታት ለትግራይ ህዝብ ድምጽን ለማሰማት በትግራይ ህዝብ ላይ የሚፈጸመውን ግፍና ጭፍጨፋ ለማጋለጥ ትልቅ አስተዋጽኦ ማበርከታችን ይታወቃል።❗️
በተለይም የትግራይ ቲቪና የትግራይ ብዙዎች ከመቀሌ በጦርነቱ ምክንያት ለቀው በወጡበትም አስተዋጽኦ አበርክተናል።❗️
እንደ ብዙዎቹ እጃችንን ሰብስበን በህዝባችን ያሁሉ ጭፍጨፋ ስፈጸም ከዝምታ ይልቅ አንድንም በትግራይ ህዝብ ላይ የሚፈጸመውን ግፍና በደል ማጋለጥ ተገቢ መሆኑን ስላመንበት ሚዲያን የትግራይን ህዝብ ክብርና ስም ሀቅን ሚዛናዊነትን በጠበቀ መልኩ ለትግራይ ህዝብ ጥቅም ተጠቅመንበታል። ❗️
እኛ ዩቲዩብ ላይ መለጠፍ የጀመርነው FACEBOOK PAGE ACCOUNT በተደጋጋሚ በመዘጋቱ ምክንያት ነው።
ዩቲዩብ ከፌስቡክ ፔጅ የተሻለው ነጻነትና የትግራይን ህዝብ ድምጽን ብዙ የማያፍን በመሆኑ ምክንያት ነው።
ለ አንድአንድ ጭፍን ህግደፍ መሳይ አላዊና ምስጋና ቢስነት ስነልቦና ላላቸው ተጋሩዎች ማስተላለፍ የምንፈልገው፣
1- እኛ ከሚዲያ ገንዘብና ጥቅም ለማግኘት በፍጹም ተጠቅመንበት አናውቅም።
2-የእኛ ጥቅም የትግራይን እናት ድምጽን ማሰማት ነው!❗️
3-የእኛ ጥቅም በትግራዊን እናቶች ላይ የሚፈጸሙትን የዘርማጥፋትና ሌሎችንም በትውልድ ትግራዊያን ላይ የሚፈጸሙትን ወንጀሎች ለህዝብ ማጋለጥ ነው!❗️
እኛ የትግራይ ሚዲያዎች ወደ ተንቤን በገቡበትም ወቅት ለትግራይ ህዝ ድምጽ በመሆናችን ኩራት ይሰማናል።❗️
📮📩#እኛ_ ሚዲያን የምንጠቀመው እናንተ እንደምታስቡት ለ ለፌስቡክ ወይም ለዩቲዩብ ንግድ ጥቅም ለማግኘትና ገንዘብ ለመሰብሰብ ከሆነ የምንጠቀመው ማሰብ ያለባችሁ 👉ከ #ተጋሩ/ወይም ከ #TDF ይልቅ ገንዘብ ልናገኝ የምንችለው ከፋሽስቶች አብይ አህመድ ቡድን እንደሆነ በዛው ጭፍን አመለካከት አስቡበት!!❗️
ለማንኛውም ስለ ጭፍን ክፋት የተሞላበት አስተሳባችሁ እናመሰግናለን።
#TigrayShallPrevail
Subscribe to:
Post Comments (Atom)
-
The Tale of Two Autocrats: Power, Struggle, and the Similarities Between Mengistu Hailemariam and Abiy Ahmed Colonel Mengistu Hailemariam, t...
No comments:
Post a Comment