Sunday, August 22, 2021

አማራ ክልል ተብሎ የተሰየ የተሰየመው ክልል የአንድ ብሄረሰብ ብቻ አይደለም፣

አማራ ክልል ተብሎ የተሰየ የተሰየመው ክልል የአንድ ብሄረሰብ ብቻ አይደለም፣ 

 አማራ እንደ ብሄር የእራሱን የቻለ ክልልና የቦታ አቀማመጥ ካርታ የለውም፣

አማራ ክልል ተብሎ የሚጠራው ክልል የብዙ ብሔር ብሔረሰቦች ጥምረት የቦታ አቀማመጥና ተፈጥሯዊ ሀብት እንዲሁም የየራሳቸው ባህል ያላቸው ብሄር ብሄረሰቦች  ያለው ክልል ነው፡፡፡፦


የአማራ ክልል ብሔር ብሄረሰቦችና ሕዝቦችን ዘርዝረን እንመልከት፥

①/ )የአማራ ብሄረሰብ 
②/)የኦሮሞ ብሔረሰብ 
③/ የዋግእምራ ብሔረሰብ 
④/ የአገውአዊ ብሔረሰብ 
⑤/ የቅማንት_ብሔረሰብ
⑥/ የአርጎባ_ብሔረሰብ 
➆ /ሽናሻ ብሄረሰብ 

ለዚህም ነው የነፍጠኞች ፎጤዎች ፌዴራሊዝምን እንደ መድፍ የሚሸሹት፣

ጌታቸው ረዳ

ኣቢይና ኣገኘሁ ህወሓት ጦርነቱን ህዝባዊ ስላደረገው እኛም ህዝባዊ እናደርጋለን ሲሉ የህዝባዊ ጦርነት ትርጉም እንዳልገባቸው ግልፅ ሆኗል::
 
ህዝባዊ ጦርነት ማካሄድ ማለት በፍትሃዊ ምክንያት ከዳር እስከዳር ተነስቶ መታገል ማለት እንደሆነ ኣልገባቸውም:: ለነዚህ ሽፍቶች ህዝባዊ ጦርነት ማለት ብዙ ህዝብ የሚያልቅበት ጦርነት ማለት እንደሆነ ባለፉት ሶስት ቀናት ግልፅ ሆኗል:: ለነገሩ የኣብን ወጠጤዎችም ህዝብ ማስጨረስ ትክክለኛ ታክቲክ ነው ብለው አረ ጎራው እያሉ ቆመንለታል በሚሉት ወጣት ላይ ሞት እያወጁ ነው:: ባለፉት ሶስት ቀናት በተደረጉ ውጊያዎች ከተሰለፈው በሺዎች የሚቆጠር ሚሊሻ ውስጥ ቁጥሩ የማይናቀው ፈፅሞ የጦር መሳርያ የሚባል ነገር ያልያዘ ነው:: ብዙ ሺህ ሰው ለነኣገኘሁ ክብር ሲባል ባዶ እጁን ኣልቋል:: የኣማራ ተስፋፊ ልሂቅ ስለ ኣማራ ኣርሶኣደር ደንታ የለውም ስንል በምክንያት ነው:: ለማንኛውም ኣርሶ ኣደሩ ወዳጅና ጠላቱን ለይቶ እያወቀ ነው:: የድል ጉዞው ይቀጥላል! ❗️❗️

❤💛ትግራይ_ትስዕር!💛❤❗️❗️ 




 By Getachew K Reda

Saturday, August 21, 2021

ሰበር ዜና

ሰበር-ዜና! የሶማሌ ነጻ አውጪው ግንባር SPLF የ አንባገነናዊ መንግሥት ስርዓትን ለመጣል ትግሉን በይፋ ተቀላቅለዋ፣ ጀግናው የትግራይ መከላከያ ሰራዊት ከትግሉሰበር-ዜና! የሶማሌ ነጻ አውጪው ግንባር SPLF የ አንባገነናዊ መንግሥት ስርዓትን ለመጣል ትግሉን በይፋ ተቀላቅለዋ፣ ጀግናው የትግራይ መከላከያ ሰራዊት ከትግሉ አጋሮች ጋር ግስጋሴውን ቀጥሏል፣ ❤❤💛💛ትግራይ ስዒራ!!❤❤❤💛💛💛

ተማርኳቸውን

ተማርኳል

Friday, August 20, 2021

ቲ. ዲ. ኤፍ. 1. ፍፁም ህዝባዊነት እና ዲሲፕሊን ተላብሶ ህዝብን በሀዘኔታ እና ፍቅር ይንከባከባል 2. ናብ ሓደ ጅግንነትን ዕዉትን ፋሺስት ንምምሓው ዚገብሮ ዝነበረ ጕዕዞ ኣብ ቅድሚኡ ደው ኢሉ ዘሎ ዋላ ሓደ የልቦን!


ቲ. ዲ. ኤፍ. 

 1. ፍፁም ህዝባዊነት እና ዲሲፕሊን ተላብሶ ህዝብን በሀዘኔታ እና ፍቅር ይንከባከባል 
 2. ናብ ሓደ ጅግንነትን ዕዉትን ፋሺስት ንምምሓው ዚገብሮ ዝነበረ ጕዕዞ ኣብ ቅድሚኡ ደው ኢሉ ዘሎ ዋላ ሓደ የልቦን!

ኦነግና ወያናይ ትግራይ ሀርነት ጥምረት

OLA እና TPLF የሁለቱ መጣመርና በአንድነት መቆም የጋሩ በፋሽስታዊ መንግስት ላይ ያለቸው አላማ ምንድነው ?❓ የተለያዩ የፖለቲካ ሙህራን ውይይት ፣ ማን ምን አለ?OLA እና TPLF የሁለቱ መጣመርና በአንድነት መቆም የጋሩ በፋሽስታዊ መንግስት ላይ ያለቸው አላማ ምንድነው ?❓ የተለያዩ የፖለቲካ ሙህራን ውይይት ፣ ማን ምን አለ?

ሰበር ዜና


ሰበር ዜና! ሰበር-ዜና

በሎም

ኵሎም እቶም ብዛዕባ ደቅሰብ ዘይንፈልጦም ጀጋኑ ዘርኣይዎ ትብዓትን ቅንዕናን በቲ ሓይልታት መከላኸሊ ትግራይ ዘርኣይዎ ጽቡቕ ጠባይ ተራእዩ ኢዩ ። ሕጂ ኻብቲ ጅግንነት ዝመልኦ ሰራዊት መከላኸሊ ትግራይ ክትርድኦ ትኽእል ኢኻ፣

አማራ ክልል

አማራ ክልል ጦርነቱን በሜዳው ከ TDF ጋር በመዋጋቱ ስንሸነፍ የእርስ በእርሱ የቂም መወጣጫ አድርጎ በእራሱ አማራ ለአማራ እየተገዳደለ ይገኛል፣ ይህ በላይ አሳፋሪ ተግባር የለም፣

ጀግናው ወዲ አቶ ጌቻቸው ረዳ ጀግንነቱ በገለልተኛ አካል ስመሰከርለት በእንዲህ መልኩ ይገለጻል

ጀግናው ወዲ አቶ ጌቻቸው ረዳ ጀግንነቱ በገለልተኛ አካል ስመሰከርለት በእንዲህ መልኩ ይገለጻል፣ ጀግናው ወዲ አቶ ጌቻቸው ረዳ ጀግንነቱ በገለልተኛ አካል ስመሰከርለት በእንዲህ መልኩ ይገለጻል፣

Wednesday, August 18, 2021

ጌታቸው ረዳ ሳኒታይዘርወዲ

ጌታቸው ረዳ ሳኒታይዘርወዲ ታጋይ አቶ ጌታቸው ረዳ ያደረጉት እጅግ በጣም አስደናቂና ትንቢቶች የተለያዩ ግዜ ያደረገው ንግግሮች፣ ሳኒታይዘር❤❤❤💛💛💛💛🙏🙏🙏

Tuesday, August 17, 2021

Imported post: Facebook Post: 2021-08-17T18:18:44

ለ ኮሎኔል አብይ አህመድ አድርሱልኝ፣ ፎቶዎቹን ወስደው በ ኢቲቪ እና ፋና ቴሌቪዥን ዶክመንተሪ ፍልሙን ይስራበት።



Imported post: Facebook Post: 2021-08-17T18:09:52

ስለ ኦሮሞና ስለ ትግራይ ህዝብ አንድነት በዚህ መልኩ ትገልጻለች። ሴትዮዋ መስከረም አበራ እውነተኛ የኦሮሞና ትግራዋይ መዋደድና አንድነት፣💛❤።ስለ ኦሮሞና ስለ ትግራይ ህዝብ አንድነት በዚህ መልኩ ትገልጻለች። ሴትዮዋ መስከረም አበራ እውነተኛ የኦሮሞና ትግራዋይ መዋደድና አንድነት፣💛❤